ግንቦት 8/09/10 ዓ.ም ( ዓባይ ኤፍ ኤም )
ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው ዛሬ በይፋ ሥራቸውን የጀመሩ ሲሆን ለቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ሰራተኞች ጽ/ቤቱ በቀጣይ ሊያተኩርባቸው በሚገቡ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
መልካም የስራ ግዜ እንዲሆንላቸው ዓባይ ኤፍ ኤም 102.9 ምኞቱን ይገልጻል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *