የኢትዮጲያ አየር መንገድ በቅርቡ የጀመረውን የዲጂታላይዜሽን አሰራር ከሳይበር ጥቃት ስጋት መከላከል የሚያስችል መሳሪያ የተገጠመለት መሆኑን አስታወቀ

ድርጅቱ በሚሰጠው የዲጂታላይዜሽን አሰራር አገልግሎት ሊፈጠር የሚችለውን የኔትዎርክ መቆራረጥ ችግር ለመቅረፍ የሚረዳ ቪ-ሳት የተሰኘ የግል ሳተላይት እንደሚጠቀምም አስታውቋል፡፡

ማርቆስ ጎዴቦ ዝርዝሩን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *