ከመላ ሃገሪቱ የተውጣጡ ብሔር ብሄረሰዎች የሚሳተፉባቸው ፌስቲቫሎች፤ ለቱሪዝም ዘርፉ እድገት ያላቸው አስተወፅኦ የጎላ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የባህል ማእከል አስታወቀ፡፡

በደቡብ ክልል ቦንጋ ከተማ ለመጀመርየ ጊዜ የተካሄደው ሃገር አቀፍ ባህላዊ የቡና አፈላል ፌስቲቫል ብሄር ብሄረሰቦች ባህላዊ ትውፊታቸውን የተለዋወጡበት እንደነበርም ተገልጿል፡፡

( ገ/ማርያም ወ/ገሪማ )

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *