መፍትሄው ምንድነው

ህብረተሰቡ ያለውን ጥያቄ ያለምንም ፍርሃት የሚጠይቅበት፣ ሀሳቡን በነጻነት የሚገልጽበት፣ መፍትሔ የሚሹ ጉዳዮች የሚነሱበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ ቅሬታ አቅራቢ ቅሬታውን የሚያቀርብበት ተጠያቂው አካል በስቱዲዮ ተገኝቶ ወይም በቀጥታ የስልክ መስመራችን ምላሽ የሚጥበት እርብ ረፋድ

ከ4፡00 እስከ 6፡00